Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ።
መዝሙረ ዳዊት
86
፹፮
፥
5
፭
እምነ ጽዮን ይብል ሰብእ።
ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ።
ወውእቱ ልዑል ሣረራ።
ትርጉም
ሰው እናታችን ጽዮን ይላል። በውስጥዋም ሰው
ተወለደ። እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።
← ምስባክ