እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ።

መዝሙረ ዳዊት 822፳፪

እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሐተ። በእንተ ጸላዒ። ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ።

ትርጉም

ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን። አዘግጀህ ስለ ጠላትህ። ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት።
← ምስባክ