Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገበረ።
መዝሙረ ዳዊት
95
፺፭
፥
5
፭
እግዚአብሔርሰ ሰማያተ ገብረ።
አሚን ወሠናይት ቅድሜሁ።
ቅድሳት ወዕበየ ስብሐት ውስተ መቅደሱ።
ትርጉም
እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ። ምስጋናና ውበት
በፊቱ ናቸው። ቅዱስነትና ግርማ በመቅደሱ ውስጥ
ናቸው።
← ምስባክ