እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም።
መዝሙረ ዳዊት 73፸፫ ፥ 12፲፪
እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም።
ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር።
አንተ አፅናዕካ ለባሕር በኃይልከ።
ትርጉም
እግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው።
mበምድርም መካከል መድኃኒትን አደረገ።
አንተ ባሕርን በኃይልህ አጸናሃት።
መዝሙረ ዳዊት 73፸፫ ፥ 12፲፪
ትርጉም