Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ።
መዝሙረ ዳዊት
40
፵
፥
3
፫
እግዚአብሔር ይረድኦ ውስተ ዐራተ ሕማሙ።
ወይመይጥ ሎቱ ኵሎ ምስካቢሁ እምደዌሁ።
አንሰ እቤ እግዚኦ ተሣሃለኒ።
ትርጉም
እግዚአብሔር በደዌ አልጋ ሳለ ይርዳዋል።
መኝታውንም በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል።
እኔንም አቤቱ ማረኝ እልሃለሁ።
← ምስባክ