እበውእ ቤተከ ምስለ መባእየ

መዝሙረ ዳዊት 65፷፭13፲፫

እበውእ ቤተከ ምስለ መባእየ። ወእሁብ ብፅዐትየ ዘነበብኩ በአፉየ። ዘዕቤ በከናፍርየ አመ ምንዳቤየ።

ትርጉም

ከሚቃጠል መሥዋዕት ጋራ ወደ ቤትህ እገባለሁ ፤ በመከራዬ ጊዜ በአፌ የተናገርሁትን ፥ ከንፈሮቼም ያሉትን ስእለቴን ለአንተ እፈጽማለሁ።
← ምስባክ