ደቂቀ እጓለ እመሕያው
መዝሙረ ዳዊት 4፬ ፥ 2፪
ደቂቀ እጓለ እመሕያው እስከ ማእዜኑ ታከብዱ ልበክሙ።
ለምንት ታፈቅሩ ከንቶ ወተኀሱ ሐሰተ።
አእምሩ ከመ ተሰብሐ እግዚአብሔር በጻድቁ።
ትርጉም
እናንተ የሰው ልጆች እስከመቼ ድረስ ልባችሁን
ታከብዳላችሁ። ከንቱ ነገርስ ለምን ትወዳላችሁ ሐሰትንም
ለምን ትሻላችሁ። እግዚአብሔር በጻድቁ እንደ ተገለጠ
እወቁ።
መዝሙረ ዳዊት 4፬ ፥ 2፪
ትርጉም