ደብረ ጽዮን ዘአፍቀረ።

መዝሙረ ዳዊት Ύ77፸፯68፷፰

ደብረ ጽዮን ዘአፍቀረ። ሐነጸ መቅደሶ በአርያም። ወሣረራ ውስተ ምድር ዘለዓለም።

ትርጉም

የወደደውን የጽዮንን ተራራ መቅደሱን እንደ አርያም ሠራ። ለዘለዓለምም በምድር ውስጥ መሠረታት።
← ምስባክ