ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር።

መዝሙረ ዳዊት 117፻፲፯26፳፮

ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር። ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር። እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ።

ትርጉም

በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው። ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ነው ፤ ለእኛም አበራልን።
← ምስባክ