Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠጽኮ እግዚኦ
መዝሙረ ዳዊት
93
፺፫
፥
12
፲፪
ብፁዕ ብእሲ ዘአንተ ገሠጽኮ እግዚኦ።
ወዘመሀርኮ ሕገከ።
ከመ ይትገኀሥ እመዋዕለ እኩያት።
ትርጉም
ከክፉዎች ዘመናት ይወገድ ዘንድ ፤ አቤቱ አንተ
የገሠጽኸው ሰው ምስጉን ነው።
← ምስባክ