ዐፀደ ወይን አፍለስከ እምግብፅ።

መዝሙረ ዳዊት 79፸፱8

ዐፀደ ወይን አፍለስከ እምግብፅ። ሰደድከ አሕዛብ ወተከልከ ኪያሃ። ወፄሕከ ፍኖተ ቅድሜሃ።

ትርጉም

ከግብጽ የወይን ግንድ አፍልሰህ አመጣህ። አሕዛብን አባረርክ ፤ እርሷንም ተከልክ። በፊቷም መንገድን አዘጋጀህ።
← ምስባክ