አርውዮ ለትለሚሃ።

መዝሙረ ዳዊት 64፷፬10

አረውዮ ለትለሚሃ። ወአሥምሮ ለማዕረራ። ወበነጠብጣብከ ትበቍል ተፈሢሐ።

ትርጉም

ትልምዋን ታረካለህ። ቦይዋንም ታስተካክላለህ። በነጠብጣብህ ታለሰልሳታለህ።
← ምስባክ