ዐረገ ውስተ አርያም ፄዊወከ ፄዋ

መዝሙረ ዳዊት 67፷፯18፲፰

ዐረገ ውስተ አርያም ፄዊወከ ፄዋ። ወወሀብከ ፀጋከ ለዕጓለ እመሕያው። እስመ ይክህዱ ከመ ይኅድሩ።

ትርጉም

ነፍሳትን ይዘህ ከሲዖል ወደ ገነት ወጣህ። ለምእመናን ልጅነትን ሰተሃቸው። ልጅነትን በተሰጣቸው ይክዱ ነበርና።
← ምስባክ