አንተሰ እግዚእ መሐሪ ወመስተ ሣህል።

መዝሙረ ዳዊት 85፹፭15፲፭

አንተሰ እግዚእ መሐሪ ወመስተሣህል። ርኍቀ መዓት ወብዙኀ ምሕረት ወጻድቅ። ነጽር ላዕሌየ ወተሣሃለኒ።

ትርጉም

አቤቱ አንተ ግን መሐሪና ርኅሩኅ አምላክ ነህ። መዓትህ የራቀ ምሕረትህም ፣ እውነትህም የበዛ ወደ እኔ ተመልከት ማረኝም።
← ምስባክ