Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ።
መዝሙረ ዳዊት
3
፫
፥
5
፭
አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ።
ወተንሣእኩ እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ።
ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ።
ትርጉም
እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም። እግዚአብሔር ግን
ደግፎኛልና ነቃሁ። ከሚከብቡኝም ሕዝብ ብዛት
አልፈራም።
← ምስባክ