አልቦ ነገር ወአልቦ ነቢብ ዘኢተሰምዐ ቃሎሙ።

መዝሙረ ዳዊት 18፲፰3

አልቦ ነገር ወአልቦ ነቢብ ዘኢተሰምዐ ቃሎሙ። ውስተ ኵሉ ምድር ወጽአ ነገሮሙ። ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ።

ትርጉም

ነገር የለም ፤ መናገርም የለም ፤ ድምፃቸውም አይሰማም። ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ
← ምስባክ