አግረረ ለነ አሕዛበ ወሕዝበ ታሕተ እገሪነ።

መዝሙረ ዳዊት 46፵፮3

አግረረ ለነ አሕዛበ ወሕዝበ ታሕተ እገሪነ። ወኀረየነ ሎቱ ለርስቱ። ሥኖ ለያዕቆብ ዘአፍቀረ።

ትርጉም

አሕዛብን ከእኛ በታች ፤ ወገኖችንም ከእግራችን በታች አስገዛልን። ለርስቱ እኛን መረጠን። የወደደውን የያዕቆብ ውበት።
← ምስባክ