መሽቶ ነበረ ተሰዶ ቀኑ
ተጀናጀኑ፣
ላፍታ ተያይተው ተመጣጠኑ
ግቢን ወሰኑ፣
የረጂም ጊዜ እቅድ ወጠኑ
አልጋ ተያዘ ለፍቅሩ ድምቀት
ሰማኒያ ገቡ ያለወረቀት
ተጀናጀኑ፣
ላፍታ ተያይተው ተመጣጠኑ
ግቢን ወሰኑ፣
የረጂም ጊዜ እቅድ ወጠኑ
አልጋ ተያዘ ለፍቅሩ ድምቀት
ሰማኒያ ገቡ ያለወረቀት
አልጋው አበደ ያንለት ማታ
ፍቅር ተሰራ፣
ፌሽታ ተገዛ ዘፈን ተመታ
ፍቅር ተሰራ፣
ፌሽታ ተገዛ ዘፈን ተመታ
የማግስቱ ቀን ፤
ነቅተው ተያዩ
ተፋፍርው ቆዩ
ተፋፍርው ቆዩ
ሃፍረት ለበሱ በተግባራቸው
ክብራቸው ዛለ ወኔ ከዳቸው
ክብራቸው ዛለ ወኔ ከዳቸው
እሱባለው ቸኮል