ወረብ ዘሚያዝያ ጊዮርጊስ

ከመ ሀሊብ ዘዕጎልት : ወከመ ወይን ዘገነት : ይጥዕም ስምከ ጊዮርጊስ ሰማዕት።
ሰማዕት ጊዮርጊስ ሆይ ስምህ እንደ ጊደር ወተት እና እንደ አትክልት ቦታ ወይን ይጥማል።
ወረብ ዘሚያዝያ ጊዮርጊስ
← esubalew.dev