ምስለ እለ ሐጸቡ አልባሲሆሙ
፨
ምስለ እለ ሐጸቡ አልባሲሆሙ በደመ በግዑ፤
ክፍልኒ ቁመተ ድንግል
ድንግል ሆይ "እነዚህ ከታላቁ መከራ የመጡ ናቸው፥
ልብሳቸውንም አጥበው በበጉ ደም አነጹ"
ከተባሉት ጋር መቆምን አድይኝ
ወርሓ ትጽጌ · ራእ. 7:14
፨