ገብርኤል ብሂል
፨
ገብርኤል ብሂል ብእሲ ወአምላክ፤ እምኀበ እግዚአብሔር ዘተፈነወ ላዕክ፤
ገብርኤል ማለት ከእግዚአብሔር ዘንድ የተላከው ሰው የሆነው አምላክ ነው ማለት ነው።
ታሕሣስ ፲፱
፨